ትልቅ ህልም ለማለም፣ ልጆቻችን በህይወታቸው መልካም ጅምር ያስፈልጋቸዋል። መዋእለ ህጻናት (ኪንደር) የልጅዎ የትምህርት ጉዞ አስፈላጊ አካል ነው። በ 3 አመት እድሜ ላይ ጥራት ያለው የመዋዕለ ሕፃናት ፕሮግራም መጀመር ለልጆች እድገት ጠቃሚ ነው። ነፃ መዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) በመላው በቪክቶሪያ በሶስት እና በአራት አመት እድሜ ያላቸው የመዋዕለ ሕጻናት (የኪንደር) ፕሮግራሞች ውስጥ ይገኛል።
ስለ መዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) ፕሮግራሞች ከዚህ በታች የበለጠ ይረዱ።
መዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) እንዴት እንደሚሠራ (How kinder works) - አማርኛ (Amharic)
ስለ መዋዕለ ህጻናት ጥቅሞች፣ በመዋዕለ ህጻናት ውስጥ ስለሚደረጉ ነገሮች እና በቪክቶሪያ ውስጥ ስላለው የመዋዕለ ህፃናት አገልግሎት ዓይነቶች ይወቁ።
እንዴት እና መቼ መመዝገብ እንደሚቻል (How and when to enrol) - አማርኛ (Amharic)
ለመዋዕለ ህፃናት እንዴት እንደሚመዘገቡ እና በቪክቶሪያ መንግስት የፀደቀ የመዋዕለ ሕፃናት ፕሮግራም እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ መረጃ።
ነፃ መዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) (About Free Kinder) - አማርኛ (Amharic)
ነፃ መዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ ማን ብቁ እንደሆነ እና ገንዘቡን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መረጃ።
ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten) - አማርኛ (Amharic)
ከስደተኛ ወይም ከጥገኝነት ጠያቂ ዳራ ያለው ከሆኑ፣ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten (ESK)) የሚባል ፕሮግራምም አለ።
በቅድመ ልጅነት ትምህርት ውስጥ የሙያ (የሥራ) እድሎች (Career Opportunities in Early Childhood Education) - አማርኛ (Amharic)
<p>በባህል እና በቋንቋ ከተለያየ ዳራ የተውጣጡ የቅድመ ልጅነት አስተማሪዎች እና መምህራን በልጆች እና ቤተሰቦች ህይወት ላይ ለውጥ ያመጣሉ። </p>
የመዋእለ ሕጻናት ዕቃ/ኪንደር ኪት (Kinder Kits) - አማርኛ (Amharic)
ከ2025 ጀምሮ፣ በገንዘብ በተደገፈ የሶስት አመት የመዋዕለ ሕፃናት ፕሮግራም የተመዘገበ እያንዳንዱ ልጅ የመዋዕለ ሕጻናት ጥቅል ( የኪንደር ኪት) ለመቀበል ብቁ ነው።
Updated